
Connecting Through Stories,
Inspiring Insights
ስለምን አንለወጥም?
በዚህ ዘመን ያለን ክርስቲያኖች ሕይወታችን እግዚአብሄርን የሚያስደስት እንዲሆን ከተፈለገ፥ መሰረታዊ በሆኑ ቃሎቹ መነካት እና መዳሰስ አለበት።
እቀብተ-እምነት (Apologetics)
“ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስ በልባችሁ ቀድሱት። በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ፥ ነገር ግን በየዋህነትና በፍርሃት ይሁን።” 1ኛ ጴጥ. 3፡15
ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል 1
ሮም የጳጳሱ መናገሻ የነበረበትና ጊዜውም 15ኛው ክፍለ ዘመን ነበር ። በመላው አውሮፓ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የሚተዳደሩት በእርሱና እርሱ በሚወክላቸው ካርዲናል (Cardinal) አርክቢሾፕ (Archbishop) ቢሾፕና (Bishop) ካህናት ናቸው።