
Connecting Through Stories,
Inspiring Insights
የቤ/ክርስቲያን መንፃት ለተሀድሶ
እኛ ያለንበት ይህ ዘመን መፅሀፍ ቅዱስ የመጨረሻው ዘመን ብሎ የሚጠራው ዘመን ለመሆኑ ብዙ ተጨባጭ ማስረጃዎችን ከምድራችን ሁኔታ ለመገንዘብ እንችላለን። በዚህ በመጨረሻው ዘመን ደግሞ እግዚአብሄር በቤ/ክርስቲያን በኩል ሊያደርገው የሚፈልገው ታላቅ ስራ አለ።
ለሞት እንዳልተኛ አይኖቼን አብራ
አለመታደስ አንድም መደምሰስ ነው። ድምሳሴው፣ በሰላ ምሳር ዛፍ ተቆርጦ ሲገነደስ አይነት የአፍታ መዓት ባይመስልም፣ ክፉ ደዌ ውስጥ ውስጡን እየበላው የሰራ አካላቱን ያሟሰሰው መጻጉዕ ተስለምልሞ ፀጥ እንደሚለው ዓይነት በለሆሳስ ነው።
ዛሬም የእግዚአብሄር ጥያቄዎች (ክፍል ሁለት)
ባለፈው እትማችን ዛሬም የእግዚአብሄር ጥያቄዎች በሚል ርዕስ ስር፡ 1. ወዴት ነህ? 2. ለምን ፊትህ ጠቆረ? 3. ወንድምህ ወዴት ነው? የሚሉትን እግዚአብሄራዊ ጥያቄዎችን በዝርዝር አይተን ነበር።